Playlist Videos
ቪዲዮ
የዘሃራ እና ኢብራሂም ሰርግ – ጎጇችን
ዘሃራ እና ኢብራሂም ስለፍቅር ታሪካቸው ያጫውቱናል።
ቪዲዮ
የዲያቆን አወቀ እና መስታወት ሰርግ – ጎጇችን
ዲያቆን አወቀ እና መስታወት በቤተክርስቲያን ይጋባሉ።
ቪዲዮ
የፍሬሂወት እና ያሬድ ሰርግ – ጎጇችን
ከጓደኝነት በኋላ የተጀመረው የያሬድ እና ፍሬሂወት ፍቅር ጉዞ ለሰርግ ዝግጅት ይበቃል።
ቪዲዮ
የሐብቶም እና ፋሲካ ሰርግ – ጎጇችን
በቤተክርስቲያን ጉዞ ምክንያት የተዋወቁት ጥንዶች ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የሂጅራ እና አበዱለዚዝ ሰርግ – ጎጇችን
ሂጅራ እና አበዱለዚዝ ልዩ የፍቅር ታሪካቸውን ያጋሩናል።
ቪዲዮ
የዶክተር ፍሬገነት እና ሄኖክ ሰርግ – ጎጇችን
ዶ/ር ፍሬገነት እና ሄኖክ ከሶስት አመት የርቀት ጓደኝነት በኋላ ሰርጋቸውን ያከብራሉ።
ቪዲዮ
የእየሩሳሌም እና ጌዲዮን ሰርግ – ጎጇችን
የእየሩሳሌም እና ጌዲዮንን ሰርግ ስነስረአት ይካሄዳል። ሙሽሮቹ በኢንጌጅመንት ቀናቸው ላይ ስለተካሄደው ያጫውቱናል።
ቪዲዮ
የሌንሳ እና አኑሽ ሰርግ – ጎጆዋችን
በዚህ ሳምንት ጎጆዋችን ላይ የሌንስ እና አኑሽ ሰርግ እንከተላለን። ሙሽሮቹ የሰርጋቸው ቀን ላይ ምን እንደተሰማቸው እና ስለ ድግሱ ምን እንዳሰብ ጥያቄና መልስ እናያለን። ጓደኞች እና ቤተሰቦቻቸው የሚመኙላቸውን እና ስለ ሰርግ ዝግጅቱ እናያለን።